Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እነ​ዚህ ስድ​ስቱ በኬ​ብ​ሮን ተወ​ለ​ዱ​ለት፤ በዚ​ያም ሰባት ዓመት ከስ​ድ​ስት ወር ነገሠ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 እነዚህ ስድስቱ የተወለዱት ዳዊት በኬብሮን ሆኖ ሰባት ዓመት ተኩል በገዛበት ጊዜ ነበር። ዳዊት በኢየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ስድስቱ በኬብሮን ተወለዱለት፤ በዚያም ሰባት ዓመት ከስድስት ወር ነገሠ፤ በኢየሩሳሌምም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እነዚህ ስድስቱ የተወለዱት በኬብሮን ሲሆን ዳዊት መኖሪያውን በዚያ አድርጎ ሰባት ዓመት ተኩል በገዛበት ወቅት ነው። ዳዊት መኖሪያውን በኢየሩሳሌም አድርጎ ሠላሳ ሦስት ዓመት ገዛ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ስድስቱ በኬብሮን ተወለዱለት፤ በዚያም ሰባት ዓመት ከስድስት ወር ነገሠ፤ በኢየሩሳሌምም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 3:4
6 交叉引用  

ዳዊ​ትም በይ​ሁዳ ቤት በኬ​ብ​ሮን የነ​ገ​ሠ​በት ዘመን ሰባት ዓመት ከስ​ድ​ስት ወር ነበረ።


ዳዊ​ትም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ የነ​ገ​ሠ​በት ዘመን አርባ ዓመት ነበረ። በኬ​ብ​ሮን ሰባት ዓመት፥ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ።


ሰባት ዓመት በኬ​ብ​ሮን፥ ሠላሳ ሦስ​ትም ዓመት በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ነገሠ።


አም​ስ​ተ​ኛው ሰፋ​ጥ​ያስ ከአ​ቢ​ጣል፥ ስድ​ስ​ተ​ኛው ይት​ር​ኃም ከሚ​ስቱ ከዔ​ግላ።


跟着我们:

广告


广告