Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 27:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 በገ​ለ​ዓድ ምድር ባለው በም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ላይ የዘ​ብ​ድ​ያስ ልጅ ኢዮ​ዳኢ፤ በብ​ን​ያ​ምም ልጆች ላይ የአ​በ​ኔር ልጅ አሳ​ሄል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 በገለዓድ ባለው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾመው፣ የዘካርያስ ልጅ አዶ፤ በብንያም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የአበኔር ልጅ የዕሢኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 በገለዓድ ባለው በምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የዘካርያስ ልጅ አዶ አለቃ ነበረ፤ በብንያም ላይ የአብኔር ልጅ የዕሢኤል አለቃ ነበረ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 በገለአድ ባለው በምናሴነገድ እኵሌታ ላይ የዘካርያስ ልጅ አዶ፤ በብንያም ላይ የአብኔር ልጅ የዕሢኤል፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 27:21
6 交叉引用  

አበ​ኔ​ርም ወደ ኬብ​ሮን በተ​መ​ለሰ ጊዜ ኢዮ​አብ በበር ውስጥ በቈ​ይታ ይና​ገ​ረው ዘንድ ወደ አጠ​ገቡ ወሰ​ደው፤ በዚ​ያም ለወ​ን​ድሙ ለአ​ሣ​ሄል ደም ተበ​ቅሎ ወገ​ቡን መታው፤ ሞተም።


በዚ​ያም ቀን ሕዝቡ ሁሉ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ የኔር ልጅ አበ​ኔ​ርን እን​ዲ​ገ​ድ​ሉት ንጉሡ እን​ዳ​ላ​ዘዘ ዐወቁ።


በማ​ሃ​ና​ይም የሳዶ ልጅ አሒ​ና​ዳብ ነበረ፤


በኤ​ፍ​ሬም ልጆች ላይ የአ​ዛ​ዝያ ልጅ ሆሴዕ፤ በም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ላይ የፈ​ዳያ ልጅ ኢዩ​ኤል፤


በዳን ወገ​ንም ላይ የኢ​ዮ​ራም ልጅ ዓዛ​ር​ኤል፤ እነ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ዶች አለ​ቆች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告