Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 27:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 በኤ​ፍ​ሬም ልጆች ላይ የአ​ዛ​ዝያ ልጅ ሆሴዕ፤ በም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ላይ የፈ​ዳያ ልጅ ኢዩ​ኤል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በኤፍሬም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዓዛዝያ ልጅ ሆሴዕ፤ በምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾመው፣ የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በኤፍሬም ልጆች ላይ የዓዛዝያ ልጅ ሆሴዕ አለቃ ነበረ፤ በምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል አለቃ ነበረ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 በኤፍሬም ልጆች ላይ የዓዛዝያ ልጅ ሆሴዕ፤ በምናሴ ነገድ እኵሌታ ላይ የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 27:20
2 交叉引用  

በዛ​ብ​ሎን ወገን ላይ የአ​ብ​ድዩ ልጅ ሶማ​ዒ​ያስ፤ በን​ፍ​ታ​ሌም ወገን ላይ የዖ​ዜ​ሄል ልጅ ኢያ​ሪ​ሙት፤


በገ​ለ​ዓድ ምድር ባለው በም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ላይ የዘ​ብ​ድ​ያስ ልጅ ኢዮ​ዳኢ፤ በብ​ን​ያ​ምም ልጆች ላይ የአ​በ​ኔር ልጅ አሳ​ሄል፤


跟着我们:

广告


广告