Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 27:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 በዐ​ሥ​ረ​ኛው ወር ዐሥ​ረ​ኛው አለቃ ከዛ​ራ​ው​ያን የነ​በ​ረው ነጦ​ፋ​ዊው መዐ​ርኢ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በዐሥረኛው ወር፣ ዐሥረኛው የበላይ አዛዥ ከዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ማህራይ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ለአሥረኛው ወር አሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ለዐሥረኛው ወር ዐሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 27:13
5 交叉引用  

የኤ​ሎ​ንያ ሰው ኤላን፥ የፋጤ ሰው ናኤ​ሬት፥


ነጦ​ፋ​ዊው ሜሐሪ፥ የነ​ጦ​ፋ​ዊው የበ​ዓና ልጅ ሔሌድ፤


በዘ​ጠ​ነ​ኛው ወር ዘጠ​ነ​ኛው አለቃ ከብ​ን​ያ​ማ​ው​ያን የነ​በ​ረው ዓና​ቶ​ታ​ዊው አቢ​ዔ​ዜር ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


በዐ​ሥራ አን​ደ​ኛው ወር ዐሥራ አን​ደ​ኛው አለቃ ከኤ​ፍ​ሬም ልጆች የነ​በ​ረው ፍር​ዓ​ቶ​ና​ዊው በና​ያስ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


ከዛራ የዛ​ራ​ው​ያን ልጆች ወገን፥ ከሳ​ው​ኡል የሳ​ው​ኡ​ላ​ው​ያን ወገን።


跟着我们:

广告


广告