Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 26:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እነ​ዚህ ሁሉ የዖ​ቤ​ድ​ኤ​ዶም ልጆች ነበሩ፤ እነ​ር​ሱም፥ ልጆ​ቻ​ቸ​ውም፥ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ለማ​ገ​ል​ገል ኀያ​ላን የነ​በሩ የዖ​ቤ​ድ​ኤ​ዶም ልጆች ስድሳ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ዘሮች ሲሆኑ፣ እነርሱም ሆኑ ወንዶች ልጆቻቸውና ቤተ ዘመዶቻቸው ሥራውን ለመሥራት በቂ ችሎታ ነበራቸው። የዖቤድኤዶም ዘሮች በአጠቃላይ ስድሳ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 እነርሱም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም ለማገልገል ኃያላን የነበሩ የዖቤድ-ኤዶም ልጆች ስልሳ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ልጆች ነበሩ፦ እነርሱና ልጆቻቸው እንዲሁም ዘመዶቻቸው የሥራ ችሎታና ሥራውን የመሥራት ጥንካሬ ነበራቸው፤ የዖቤድኤዶም ልጆችና የልጅ ልጆች በጠቅላላው ሥልሳ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም ለማገልገል ኃያላን የነበሩ የዖቤድኤዶም ልጆች ስድሳ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 26:8
7 交叉引用  

ዳዊ​ትም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦተ ሕግ ወደ እርሱ ወደ ዳዊት ከተማ ያመ​ጣት ዘንድ አል​ወ​ደ​ደም፤ ዳዊ​ትም በጌት ሰው በአ​ቢ​ዳራ ቤት አገ​ባት።


የሰ​ማያ ልጆች ዖትኒ፥ ራፋ​ኤል፥ ዖቤድ፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም ኀያ​ላን የነ​በሩ ኤል​ዛ​ባድ፥ ኤሊሁ፥ ሰማ​ክያ፥ ኢስ​ባ​ኮም።


ለሜ​ሱ​ላ​ምም ኀያ​ላን የነ​በሩ ዐሥራ ስም​ንት ልጆ​ችና ወን​ድ​ሞች ነበ​ሩት።


ለእያንዳንዱ እንደ ዐቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ።


በመ​ን​ፈስ እንጂ በፊ​ደል ለማ​ይ​ሆን ለአ​ዲስ ሕግ አገ​ል​ጋ​ዮች አደ​ረ​ገን፤ ፊደል ይገ​ድ​ላል፥ መን​ፈስ ግን ሕያው ያደ​ር​ጋል።


ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ “እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኀይል ነው” ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።


跟着我们:

广告


广告