Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 26:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በኦ​ሳም በም​ዕ​ራብ በኩል በሸ​ለ​ኬት በር ሦስት፥ በም​ሥ​ራቅ በኩል በዐ​ቀ​በቱ በር ከጥ​በቃ በላይ ጥበቃ በቀን ስድ​ስት፥ በሰ​ሜን በኩል አራት፥ በደ​ቡብ በኩል አራት፥ በዕቃ ቤቱ በኩል ተቀ​ባ​ባ​ዮች ሁለት ሁለት፥ በም​ዕ​ራብ በኩል አራት በመ​ተ​ላ​ለ​ፊ​ያ​ውም መን​ገድ ተቀ​ባ​ባ​ዮች ሁለት ሁለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 በምዕራቡ በኩል የሚገኘውን አደባባይ ደግሞ በመንገዱ ላይ አራት፣ በአደባባዩ ላይ ደግሞ ሁለት ሆነው ይጠብቁ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በምዕራብ በኩል በምሶሶው አጠገብ ባለው መንገድ አራት፥ በምሶሶም አጠገብ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በምዕራብ በኩል መንገዱን ተጠግቶ በተሠራው አደባባይ አጠገብ አራት ዘብ ጠባቂዎች ሲመደቡ፥ ራሱን አደባባዩን የሚጠብቁ ሁለት ዘብ ጠባቂዎች ተመድበው ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በምዕራብ በኩል በፈርባር መንገድ ላይ አራት፥ በፈርባርም አጠገብ ሁለት ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 26:18
4 交叉引用  

የይ​ሁ​ዳም ነገ​ሥ​ታት በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት መግ​ቢያ አጠ​ገብ በከ​ተ​ማው አቅ​ራ​ቢያ በነ​በ​ረው በን​ጉሡ ጃን​ደ​ረባ በና​ታን መኖ​ሪያ አጠ​ገብ ለፀ​ሐይ የሰ​ጡ​አ​ቸ​ውን ፈረ​ሶች አቃ​ጠለ፤ የፀ​ሐ​ይ​ንም ሰረ​ገ​ሎች በእ​ሳት አቃ​ጠለ።


ለሶ​ፊ​ምና ለሖ​ሳም በም​ዕ​ራብ በኩል በዐ​ቀ​በቱ መን​ገድ ባለው በሸ​ለ​ኬት በር በኩል ጥበቃ በጥ​በቃ ላይ ዕጣ ወጣ።


በም​ሥ​ራቅ በኩል ለየ​ዕ​ለቱ ስድ​ስት፥ በሰ​ሜን በኩል ለየ​ዕ​ለቱ አራት፥ በደ​ቡብ በኩል ለየ​ዕ​ለቱ አራት፥ ለዕቃ ቤትም ሁለት ሁለት ነበሩ።


ከቆ​ሬና ከሜ​ራሪ ልጆች የነ​በሩ የበ​ረ​ኞች ሰሞን ይህች ናት።


跟着我们:

广告


广告