Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ከኤ​ማን የኤ​ማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታ​ንያ፥ ዓዛ​ር​ዔል፥ ሱባ​ኤል፥ ኢየ​ሪ​ሙት፥ ሐና​ንያ፥ ሐናኒ፥ ኤል​ያታ፥ ጌዶ​ላቲ፥ ሮማ​ን​ቴ​ዔ​ዜር፥ ዮስ​ብ​ቃሳ፥ ሜኤ​ላቴ፥ ሆቴር፥ መሐ​ዝ​ዮት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ከኤማን ወንዶች ልጆች፤ ቡቅያ፣ መታንያ፣ ዓዛርዔል፣ ሱባኤል፣ ለኢያሪሙት፣ ሐናንያ፣ ሐናኒ፣ ኤልያታ፣ ጊዶልቲ፣ ሮማንቲዔዘር፣ ዮሽብቃሻ፣ መሎቲ፣ ሆቲር፣ መሐዝዮት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዑዝኤል፥ ሱባኤል፥ ኢያሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጊዶልቲ፥ ሮማንቲ-ዔዘር፥ ዩሽብቃሻ፥ መሎቲ፥ ሆቲር፥ መሐዝዮት ነበሩ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ቀጥሎም ዐሥራ አራቱ የሄማን ልጆች ሲሆኑ እነርሱም ቡቂያ፥ ማታንያ፥ ዑዚኤል፥ ሸቡኤል፥ ያሪሞት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤሊአታ፥ ጊዳልቲ፥ ሮማምቲዔዜር፥ ዮሽበቃሻ፥ ማሎቲ፥ ሆቲርና ማሕዚአት ናቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዓዛርዔል፥ ሱባኤል፥ ኢያሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጊዶልቲ፥ ሮማንቲዔዘር፥ ዩሽብቃሻ፥ መሎቲ ሆቲር፥ መሐዝዮት፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 25:4
16 交叉引用  

ሌዋ​ው​ያ​ኑም የኢ​ዩ​ኤ​ልን ልጅ ኤማ​ንን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም የበ​ራ​ክ​ያን ልጅ አሳ​ፍን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ከሜ​ራሪ ልጆች የቂ​ሳ​ንን ልጅ ኢታ​ንን፥


መዘ​ም​ራ​ንም ኤማ​ንና አሳፍ ኤታ​ንም በናስ ጸና​ጽል ከፍ አድ​ር​ገው ያሰሙ ነበር።


ከቀ​ሩ​ትም የሌዊ ልጆች፤ ከእ​ን​በ​ረም ልጆች ስባ​ሄል፤ ከስ​ባ​ሄል ልጆች ኢያ​ዳ​እያ፤


የኢ​ያ​ዝ​ሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤


የሐ​ሙሲ ልጆች፤ ሞዓሊ፥ ኤዳር፥ ኢያ​ሪ​ሞት። እነ​ዚህ እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች የሌ​ዋ​ው​ያን ልጆች ነበሩ።


ስድ​ስ​ተ​ኛው ለቡ​ቅያ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ዐሥራ ሦስ​ተ​ኛው ለሱ​ባ​ኤል ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ዐሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ለኢ​የ​ሪ​ሙት ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ሃያ አን​ደ​ኛው ለኦ​ትሪ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ከኤ​ዶ​ትም የኤ​ዶ​ትም ልጆች፤ ጎዶ​ል​ያስ፥ ሱሪ፥ የሻያ፥ ሰሜኢ፥ ሐሸ​ብያ፥ መታ​ትያ፥ እነ​ዚህ ስድ​ስቱ ከአ​ባ​ታ​ቸው ከኤ​ዶ​ትም ጋር በበ​ገና እየ​ዘ​መሩ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግኑ ነበር።


ሃያ ሦስ​ተ​ኛው ለመ​ሐ​ዝ​ዮት ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ሃያ አራ​ተ​ኛው ለሮ​ማ​ን​ቴ​ዔ​ዜር ለል​ጆ​ቹም ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም ለዐ​ሥራ ሁለቱ ወጣ።


እነ​ዚህ ሁሉ ቀንደ መለ​ከ​ቱን ከፍ ያደ​ርጉ ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል በን​ጉሡ ፊት የሚ​ዘ​ም​ረው የኤ​ማን ልጆች ነበሩ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለኤ​ማን ዐሥራ አራት ወን​ዶች ልጆ​ች​ንና ሦስት ሴቶች ልጆ​ችን ሰጠው።


አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹና ልጆቹ እነ​ዚህ ነበሩ፤ ከቀ​ዓት ልጆች ዘማ​ሪው ኤማን ነበረ፤ እር​ሱም የኢ​ዩ​ኤል ልጅ፥ የሳ​ሙ​ኤል ልጅ፤


አቤቱ፥ ምሕ​ረ​ት​ህን ለዘ​ለ​ዓ​ለም እዘ​ም​ራ​ለሁ። ጽድ​ቅ​ህ​ንም በአፌ ለልጅ ልጅ እና​ገ​ራ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告