1 ዜና መዋዕል 25:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለፀሥራ ሁለቱ፤ 参见章节 |