1 ዜና መዋዕል 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሰባተኛው ለይስርኤል ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሰባተኛው ለይሽርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሰባተኛው ለይሽርኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ሰባተኛው ለይሽርኤል ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节 |