1 ዜና መዋዕል 24:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የሐሙሲ ልጆች፤ ሞዓሊ፥ ኤዳር፥ ኢያሪሞት። እነዚህ እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔደር፣ ለኢያሪሙት። እነዚህ እንግዲህ እንደየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩ ሌዋውያን ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የሙሲም ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ዔደር፥ ኢያሪሙት ነበሩ። እነዚህም እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 የሙሺም ልጆች፥ ማሕሊ፥ ዔዴርና ያሪሞት ነበሩ። እንግዲህ እነዚህ ሁሉ የሌዊ ዘር ቤተሰቦች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የሙሲም ልጆች ሞሖሊ፥ ዔደር፥ ኢያሪሙት። እነዚህም እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ። 参见章节 |