1 ዜና መዋዕል 24:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሞዓሊ ልጅ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28-29 ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ አልዓዛር አንድም ወንድ ልጅ አልነበረውም፤ ቂሽ ግን ይራሕመኤል ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ 参见章节 |