1 ዜና መዋዕል 24:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከኢስዓራውያን ሰሎሞት፤ ከሰሎሞት ልጆች ኤናት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከይስዓራውያን ወገን፣ ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፣ ያሐት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት ነበረ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያሐት በሸሎሚት በኩል የይጽሃር ዘር ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት፤ 参见章节 |