Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 የሰ​ሜኢ ልጆች ሰሎ​ሚት፥ ሐዝ​ኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነ​ዚህ የለ​ያአ​ዳን አባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 የሰሜኢ ወንዶች ልጆች፤ ሰሎሚት፣ ሐዝኤል፣ ሐራን፤ በአጠቃላይ ሦስት ናቸው። እነዚህ የለአዳን ቤተ ሰብ አለቆች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሺምዒም ሸሎሞት፥ ሐዚኤልና ሃራን ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፥ እነዚህ ሁሉ የላዕዳን ዘሮች ለሆኑት ጐሣዎች አለቆች ነበሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:9
3 交叉引用  

የሰ​ሜኢ ልጆች ኤኢት፥ ዚዛ፥ ኢያ​አስ፥ በሪዓ ነበሩ። እነ​ዚህ አራቱ የሰ​ሜኢ ልጆች ነበሩ።


የለ​አ​ዳን ልጆች አለ​ቃው አድ​ሔ​ኤል፥ ዜቶም፥ ዮሔል ሦስት ነበሩ።


ልጁ ለአ​ዳን፥ ልጁ ዓሜ​ሁድ፥ ልጁ ኤሌ​ሳማ፤


跟着我们:

广告


广告