1 ዜና መዋዕል 23:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የለአዳን ልጆች አለቃው አድሔኤል፥ ዜቶም፥ ዮሔል ሦስት ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የለአዳን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሒኤል፣ ዜቶም፣ ኢዩኤል፤ በአጠቃላይ ሦስት ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የለአዳን ልጆች አለቃው ይሒኤል፥ ዜቶም፥ ኢዮኤል ሦስት ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ላዕዳንም ይሒኤል፥ ዜታምና ኢዮኤል ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የለአዳን ልጆች አለቃው ይሒኤል፥ ዜቶም፥ ኢዮኤል ሦስት ነበሩ። 参见章节 |