Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 በየ​ሰ​ን​በ​ታ​ቱም፥ በየ​መ​ባ​ቻ​ዎ​ቹም፥ በየ​በ​ዓ​ላ​ቱም እንደ ሥር​ዐቱ ቍጥር በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ዘወ​ትር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕት ሁሉ ለማ​ቅ​ረብ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 እንዲሁም በየሰንበቱ፣ በወር መባቻ በዓልና በተደነገጉት በዓላት ሁሉ፣ የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በሚቀርብበት ጊዜ ይፈጽሙ ነበር፤ በተወሰነላቸው ቍጥርና በተሰጠውም መመሪያ መሠረት፣ ዘወትር በእግዚአብሔር ፊት ያገለግሉ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 በየሰንበታቱም በየመባቻዎቹም በየበዓላቱም እንደ ሥርዓቱ ቍጥር በጌታ ፊት ዘወትር ለጌታ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ሁሉ በማቅረብ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 በየሰንበታቱም በየመባቻዎቹም በየበዓላቱም እንደ ሥርዐቱ ቍጥር በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ለእግዚአብሔር የሚቃጠለውን መሥዋዕት ሁሉ ለማቅረብ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:31
11 交叉引用  

እር​ሱም፥ “መባቻ ወይም ሰን​በት ያይ​ደለ ዛሬ ለምን ትሄ​ጃ​ለሽ?” አለ። እር​ስ​ዋም፥ “ደኅና ነው” አለች።


በየ​ጥ​ዋ​ቱና በየ​ማ​ታው ቆመው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ለማ​መ​ስ​ገ​ንና ለማ​ክ​በር፥


በጨ​ረ​ሱም ጊዜ የተ​ረ​ፈ​ውን ገን​ዘብ ወደ ንጉ​ሡና ወደ ካህኑ ኢዮ​አዳ ፊት አመጡ፤ እነ​ር​ሱም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ዕቃ፥ ለአ​ገ​ል​ግ​ሎ​ትና ለቍ​ር​ባን ዕቃ፥ ለጭ​ል​ፋ​ዎ​ችም፥ ለወ​ር​ቅና ለብ​ርም ዕቃ አደ​ረ​ጉት። በኢ​ዮ​አ​ዳም ዘመን ሁሉ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት ሁል​ጊዜ ያቀ​ርቡ ነበር።


“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ቀን ዕረ​ፍት፥ በመ​ለ​ከት ድምፅ መታ​ሰ​ቢያ፥ የተ​ቀ​ደ​ሰች ጉባኤ ትሁ​ን​ላ​ችሁ።


ከሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ወር በዐ​ሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ቀን የም​ድ​ሩን ፍሬ ካከ​ማ​ቻ​ችሁ በኋላ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በዓል ሰባት ቀን ታደ​ር​ጋ​ላ​ችሁ፤ የመ​ጀ​መ​ሪ​ያዋ ቀን ዕረ​ፍት ትሁን፤ ስም​ን​ተ​ኛ​ዋም ቀን ዕረ​ፍት ትሁን።


ደግሞ በደ​ስ​ታ​ችሁ ቀን፥ በበ​ዓ​ላ​ታ​ች​ሁም ዘመን፥ በወ​ርም መባቻ፥ በሚ​ቃ​ጠ​ልም መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ች​ሁና በደ​ኅ​ን​ነት መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ችሁ ላይ መለ​ከ​ቶ​ችን ንፉ፤ እነ​ር​ሱም በአ​ም​ላ​ካ​ችሁ ፊት ለመ​ታ​ሰ​ቢያ ይሆ​ኑ​ላ​ች​ኋል፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ነኝና።”


እን​ግ​ዲህ በመ​ብ​ልም ቢሆን፥ በመ​ጠ​ጥም ቢሆን፥ በልዩ ልዩ በዓ​ላ​ትም ቢሆን፥ በመ​ባ​ቻም ቢሆን፥ በሰ​ን​በ​ትም ቢሆን የሚ​ነ​ቅ​ፋ​ችሁ እን​ዳ​ይ​ኖር ተጠ​ን​ቀቁ።


跟着我们:

广告


广告