Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞ​ዓሊ ልጆች አል​ዓ​ዛ​ርና ቂስ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የሞሖሊ ወንዶች ልጆች፤ አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 መራሪም ማሕሊና ሙሺ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:21
10 交叉引用  

የዑ​ዝ​ኤል ልጆች አለ​ቃው ሚካ፥ ሁለ​ተ​ኛው ይስያ ነበሩ።


አል​ዓ​ዛ​ርም ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ ወን​ዶች ልጆች ሳይ​ወ​ልድ ሞተ፤ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም የቂስ ልጆች አገ​ቡ​አ​ቸው።


ዳዊ​ትም እንደ ሌዊ ልጆች እንደ ጌድ​ሶ​ንና እንደ ቀዓት እንደ ሜራ​ሪም በየ​ሰ​ሞ​ና​ቸው መደ​ባ​ቸው።


የሜ​ራ​ሪም ልጆች፤ ሞሐሊ፥ ሙሲ፥ የሌ​ዋ​ው​ያን ወገ​ኖች በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች እነ​ዚህ ናቸው።


ከጌ​ድ​ሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፤


ልጁ ሳምዓ፥ ልጁ ሐግያ፥ ልጁ ዓሣያ።


አል​ዓ​ዛር ፊን​ሐ​ስን ወለደ፤ ፊን​ሐ​ስም አቢ​ሱን ወለደ፤


የሜ​ራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሐሙሲ ናቸው። እነ​ዚ​ህም እንደ ትው​ል​ዳ​ቸው የሌዊ ትው​ልድ ናቸው።


ለሜ​ራሪ የሞ​ሖሊ ወገን የሙሲ ወገን ነበሩ፤ የሜ​ራሪ ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告