1 ዜና መዋዕል 23:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሙሴ ልጆችም ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ ጌርሳም፣ አልዓዛር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴም ጌርሾምና ኤሊዔዘር ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节 |