Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 21:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ዳዊ​ትም ስለ ስፍ​ራው ስድ​ስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚ​ዛን ለኦ​ርና ሰጠው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ስለዚህም ዳዊት ለኦርና የቦታውን ዋጋ ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ ከፈለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ዳዊትም ስለ ስፍራው ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚዛን ለኦርና ሰጠው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ለኦርናም የአውድማውን ሒሳብ ስድስት መቶ ከወርቅ የተሠራ ገንዘብ ሰጠው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ዳዊትም ስለ ስፍራው ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ በሚዛን ለኦርና ሰጠው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 21:25
2 交叉引用  

ንጉ​ሡም ዳዊት ኦር​ናን፥ “አይ​ደ​ለም፥ ነገር ግን ለአ​ንተ ያለ​ውን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ጥቼ የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት በከ​ንቱ አላ​ቀ​ር​ብ​ምና በተ​ገ​ቢው ዋጋ እገ​ዛ​ዋ​ለሁ” አለው።


跟着我们:

广告


广告