1 ዜና መዋዕል 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጋድም ወደ ዳዊት መጥቶ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምትወድደውን ምረጥ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ ጋድ ወደ ዳዊት ሄዶ እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር የሚለው ይህን ነው፤ ‘በል እንግዲህ አንዱን ምረጥ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጋድም ወደ ዳዊት መጥቶ እንዲህ አለው፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘የምትወድደውን ምረጥ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጋድም ወደ ዳዊት ሄዶ እግዚአብሔር ስለ እርሱ የተናገረውን ሁሉ ገለጠለት፤ እንዲህም ሲል ጠየቀው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ጋድም ወደ ዳዊት መጥቶ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘የምትወድደውን ምረጥ፤ 参见章节 |