Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 የቀ​ር​ያ​ታ​ርም ወገ​ኖች፤ ይት​ራ​ው​ያን፥ ፋታ​ው​ያን፥ ሹማ​ታ​ው​ያን፥ ሚሸ​ራ​ው​ያን፤ ከእ​ነ​ዚ​ህም ሶራ​ሐ​ው​ያ​ንና ኤሽ​ታ​አ​ላ​ው​ያን ወጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 እንዲሁም የቂርያትይዓይሪም ጐሣዎች፤ ይትራውያን፣ ፉታውያን፣ ሹማታውያን፣ ሚሽራውያን፣ ጾርዓውያንና ኤሽታኦላውያን ከእነዚህ የመጡ ጐሣዎች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 የቂርያት-ይዓሪምም ወገኖች፤ ይትራውያን፥ ፉታውያን፥ ሹማታውያን፥ ሚሽራውያን ነበሩ፤ ከእነዚህም ጾርዓውያንና ኤሽታኦላውያን ወጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 እንዲሁም የቂርያትይዓሪም ቤተሰቦች ዩትራውያን፥ ፑታውያን፥ ሹማታውያንና ሚሽራዓውያን ተብለው የሚጠሩ ነበሩ፤ ከእነርሱም የጾርዓና የኤሽታኦል ትውልድ ተገኙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 የቂርያትይዓሪምም ወገኖች፤ ይትራውያን፥ ፉታውያን፥ ሹማታውያን፥ ሚሽራውያን፤ ከእነዚህም ጾርዓውያንና ኤሽታኦላውያን ወጡ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:53
11 交叉引用  

ኤተ​ራ​ዊው ዒራስ፥ ኢታ​ና​ዊው ጋሬብ፥


ይት​ራ​ዊው ዔራ፥ ይት​ራ​ዊው ጋሬብ፤


የቀ​ር​ያ​ታ​ር​ምም አባት የሶ​ባል ልጆች አረኤ፥ ሃጼ፥ አማ​ኒት ነበሩ።


የሰ​ል​ሞ​ንም ልጆች ቤተ ልሔም፥ ነጦ​ፋ​ው​ያን፥ አጦ​ሮት ቤት​ዮ​አብ፥ የመ​ና​ሕ​ታ​ው​ያን እኩ​ሌታ፥ ሰራ​ዓ​ው​ያ​ንም ነበሩ።


የሱ​ባ​ልም ልጅ ራያ ኢኤ​ትን ወለደ፤ ኢኤ​ትም አሑ​ማ​ይ​ንና ላሃ​ድን ወለደ። እነ​ዚህ የሰ​ራ​አ​ው​ያን ትው​ል​ዶች ናቸው።


በቆ​ላው፥ አስ​ጣል፥ ሳራዓ፥ አሳ፤


የር​ስ​ታ​ቸ​ውም ዳርቻ ይህ ነበረ፤ ሠራ​ሕት፥ አሳ፥ የሰ​መ​ውስ ከተማ፥


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተጕ​ዘው በሦ​ስ​ተ​ኛው ቀን ወደ ከተ​ሞ​ቻ​ቸው ደረሱ፤ ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ገባ​ዖን፥ ከፊራ፥ ብኤ​ሮ​ትና ኢያ​ሪም ነበሩ።


ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚ​ባል አንድ የሶ​ራሕ ሰው ነበረ፤ ሚስ​ቱም መካን ነበ​ረች፤ ልጅም አል​ወ​ለ​ደ​ችም ነበር።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ በሶ​ራ​ሕና በእ​ስ​ታ​ሔል መካ​ከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ከእ​ርሱ ጋር ይሄድ ጀመረ።


ወን​ድ​ሞ​ቹም፥ የአ​ባቱ ቤተ ሰቦ​ችም ሁሉ ወረዱ፤ ይዘ​ውም አመ​ጡት፤ በሶ​ሬ​ሕና በኢ​ስ​ታ​ሔል መካ​ከል ባለው በአ​ባቱ በማ​ኑሄ መቃ​ብር ቀበ​ሩት። እር​ሱም እስ​ራ​ኤ​ልን ሃያ ዓመት ገዛ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告