1 ዜና መዋዕል 2:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 የቀርያታርምም አባት የሶባል ልጆች አረኤ፥ ሃጼ፥ አማኒት ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም52 የቂርያትይዓይሪም አባት የሦባል ዘሮች፤ የመናሕታውያን ነዋሪዎች እኩሌታ፣ ሀሮኤ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 ለቂርያት-ይዓሪምም አባት ለሦባል ልጆች ነበሩት፤ ሀሮኤ የመናሕታውያን እኩሌታ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም52 የቂርያትይዓሪም አባት ሾባል ሌሎችም ልጆች ነበሩት፦ እነርሱም ሔሮኤትና የመኑሖት ጐሣዎች እኩሌታ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)52 ለቂርያትይዓሪምም አባት ለሦባል ልጆች ነበሩት፤ ሀሮኤ የመናሕታውያን እኵሌታ። 参见章节 |