1 ዜና መዋዕል 2:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የሰማኤምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ሱር አባት ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ሻማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ጹር አባት ነበረ። 参见章节 |