Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የአ​ና​ምም ልጆች ሸማ​ይና ያዳይ ነበሩ። የሸ​ማ​ይም ልጆች ናዳ​ብና አቢ​ሱር ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የኦናም ወንዶች ልጆች፤ ሸማይና ያዳ። የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ ናዳብና አቢሱር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የኦናምም ልጆች ሸማይና ያዳ ነበሩ። የሸማይ ልጆች ናዳብና አቢሱር ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ኦናምም ሻማይና ያዳዕ የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሻማይም ናዳብና አቢሹር የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የኦናምም ልጆች ሸማይና ያዳ ነበሩ። የሸማይ ልጆች ናዳብና አቢሱር ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:28
3 交叉引用  

የኢ​ያ​ሬ​ም​ሄል የበ​ኵሩ የራም ልጆች ማኦስ፥ ኢያ​ቢን ዔቄር ነበሩ።


የአ​ቢ​ሱ​ርም ሚስት ስም አቢ​ካ​ኤል ነበረ፤ እር​ስ​ዋም፥ አዛ​ቡ​ር​ንና ሞሊ​ድን ወለ​ደ​ች​ለት።


የይ​ዳይ ልጆች አክ​ሲም፥ ዮቴ​ርና ዮና​ታን ነበሩ፤ ዮቴ​ርም ልጆ​ችን ሳይ​ወ​ልድ ሞተ።


跟着我们:

广告


广告