1 ዜና መዋዕል 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የኢያሬምሄል የበኵሩ የራም ልጆች ማኦስ፥ ኢያቢን ዔቄር ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የይረሕምኤል የበኵር ልጁ የራም ወንዶች፤ መዓስ፣ ያሚን፣ ዔቄር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የይረሕምኤል የበኩሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የይረሕምኤል የበኵሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ። 参见章节 |