Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የኤ​ስ​ሮ​ምም የበ​ኵር ልጁ የኢ​ያ​ሬ​ም​ሄል ልጆች በኵሩ ራም፥ በአ​ናን፥ አራን፥ አሶም፥ አኪያ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የኤስሮም የበኵር ልጅ የይረሕምኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ራም፣ ቡናህ፣ ኦሬን፣ ኦጼም፣ አኪያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የኤስሮምም የበኩር ልጁ የይረሕምኤል ልጆች በኩሩ ራም፥ ቡናህ፥ ኦሬን፥ ኦጼም፥ አኪያ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የሔጽሮን የበኲር ልጅ ይራሕመኤል አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም የመጀመሪያው ራም ቀጥሎም ቡና፥ ኦሬን፥ ኦጼምና አሒያ ተብለው የሚጠሩ ነበሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የኤስሮምም የበኵር ልጁ የይረሕምኤል ልጆች በኵሩ ራም፥ ቡናህ፥ ኦሬን፥ ኦጼም፥ አኪያ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:25
5 交叉引用  

ኤስ​ሮ​ምም ከሞተ በኋላ ካሌብ ወደ ኤፍ​ራታ መጣ። የኤ​ስ​ሮ​ምም ሚስት አብያ የቴ​ቁ​ሔን አባት አስ​ሖ​ርን ወለ​ደ​ች​ለት።


ለኢ​ያ​ሬ​ም​ሄ​ልም አጥራ የተ​ባ​ለች ሌላ ሚስት ነበ​ረ​ችው፤ እር​ስ​ዋም የአ​ናም እናት ነበ​ረች።


ለኤ​ስ​ሮም የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት ልጆች፤ ኢያ​ሬ​ሄም፥ አራም፥ ካሌብ ነበሩ።


እነ​ዚህ የኤ​ሁድ ልጆች ናቸው፤ እነ​ዚህ በጌባ የሚ​ቀ​መጡ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ናቸው፤ ወደ መነ​ሐ​ትም ተማ​ረኩ፤


አን​ኩ​ስም ዳዊ​ትን፥ “ዛሬ በማን ላይ ዘመ​ታ​ችሁ?” አለው፤ ዳዊ​ትም፥ “በይ​ሁዳ ደቡብ፥ በያ​ሴ​ሜጋ ደቡብ፥ በቄ​ኔ​ዛ​ው​ያን ደቡብ ላይ ዘመ​ትን” አለው።


跟着我们:

广告


广告