Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ኦርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስ​ል​ኤ​ልን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ሑር ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ሆርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ሑርም ኡሪ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ኡሪም ባጽልኤል ተብሎ የሚጠራውን ወንድ ልጅ ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ሆርም ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:20
7 交叉引用  

ዐዙ​ባም ሞተች፥ ካሌ​ብም ኤፍ​ራ​ታን አገባ፤ እር​ስ​ዋም ኦርን ወለ​ደ​ች​ለት።


ከዚ​ያም በኋላ ኤስ​ሮም ስድሳ ዓመት በሆ​ነው ጊዜ ወደ አገ​ባት ወደ ገለ​ዓድ አባት ወደ ማኬር ልጅ ገባ፤ ሴጉ​ብ​ንም ወለ​ደ​ች​ለት።


የሆ​ርም ልጅ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤል የሠ​ራው የናስ መሠ​ዊያ በዚያ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ማደ​ሪያ ፊት ነበረ፤ ሰሎ​ሞ​ንና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ጉባኤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦት ይፈ​ል​ጓት ነበር።


“እይ! ከይ​ሁዳ ነገድ የሚ​ሆን የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤ​ልን በስሙ ጠር​ቼ​ዋ​ለሁ።


ባስ​ል​ኤ​ልም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ታቦ​ትን ሠራ፤ ርዝ​መቷ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ድዋ አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቷም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።


ከይ​ሁዳ ነገ​ድም የሆነ የሆር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሙሴ እን​ዳ​ዘ​ዘው ሁሉ አደ​ረገ።


跟着我们:

广告


广告