Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ዐዙ​ባም ሞተች፥ ካሌ​ብም ኤፍ​ራ​ታን አገባ፤ እር​ስ​ዋም ኦርን ወለ​ደ​ች​ለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ዓዙባ ስትሞት፣ ካሌብ ኤፍራታን አገባ፤ እርሷም ሑርን ወለደችለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ዓዙባም ሞተች፥ ካሌብም ኤፍራታን አገባ፤ እርሷም ሆርን ወለደችለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ዐዙባ ከሞተችም በኋላ ካሌብ ኤፍራታ ተብላ የምትጠራ ሴት አግብቶ ሑር ተብሎ የሚጠራ ወንድ ልጅ ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ዓዙባም ሞተች፤ ካሌብም ኤፍራታን አገባ፤ እርስዋም ሆርን ወለደችለት።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:19
7 交叉引用  

የኤ​ስ​ሮ​ምም ልጅ ካሌብ ዐዙባ የም​ት​ባል ሚስት አገባ፥ ይሪ​ዖ​ት​ንም አገባ፤ ልጆ​ች​ዋም ያሳር፥ ሶባብ፥ ኤር​ኖን ነበሩ።


ኦርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስ​ል​ኤ​ልን ወለደ።


ኤስ​ሮ​ምም ከሞተ በኋላ ካሌብ ወደ ኤፍ​ራታ መጣ። የኤ​ስ​ሮ​ምም ሚስት አብያ የቴ​ቁ​ሔን አባት አስ​ሖ​ርን ወለ​ደ​ች​ለት።


የካ​ሌ​ብም ልጆች እነ​ዚህ ነበሩ፤ የኤ​ፍ​ራታ የበ​ኵሩ የኦር ልጅ የቀ​ር​ያ​ታ​ርም አባት ሶባል ነበር፥


የጌ​ዶ​ርም አባት ፋኑ​ኤል፥ የአ​ሶን አባት አዜር፤ እነ​ዚህ የቤተ ልሔም አባት የኤ​ፍ​ራታ የበ​ኵሩ የሆር ልጆች ናቸው።


ኢያ​ሱም ሙሴ እንደ አለው አደ​ረገ፤ ወጥ​ቶም ከዐ​ማ​ሌቅ ጋር ተዋጋ፤ ሙሴና አሮን፥ ሖርም ወደ ኮረ​ብ​ታው ራስ ወጡ።


አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፥ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።


跟着我们:

广告


广告