Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 19:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ኢዮ​አ​ብም በፊ​ቱና በኋ​ላው ሰልፍ እንደ ከበ​በው ባየ ጊዜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ጐል​ማ​ሶ​ችን መረጠ፤ እነ​ር​ሱም ከሶ​ር​ያ​ው​ያን ጋር ተዋጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ኢዮአብም ከፊቱና ከኋላው ጦር መኖሩን አየ፤ ስለዚህ በእስራኤል የታወቁትን ጀግኖች መርጦ ሶርያውያንን እንዲገጥሙ አሰለፋቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ኢዮአብም ውግያው በፊትና በኋላ እንደሚደረግ ባየ ጊዜ ከእስራኤል ምርጥ ምርጦችን ሁሉ ለይቶ በሶርያውያን ላይ አሰለፋቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ኢዮአብ የጠላት ሠራዊት ከፊትና ከኋላ በኩል አደጋ እንደሚጥልበት ተመለከተ፤ ስለዚህ ከእስራኤል ወታደሮች ጀግኖች የሆኑትን መርጦ በሶርያውያን ሠራዊት ፊት ለፊት አቆማቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ኢዮአብም በፊትና በኋላ ሰልፍ እንደ ከበበው ባየ ጊዜ ከእስራኤል ምርጥ ምርጦችን ሁሉ ለይቶ በሶርያውያን ላይ አሰለፋቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 19:10
5 交叉引用  

የቀ​ረ​ው​ንም ሕዝብ ለወ​ን​ድሙ ለአ​ቢሳ ሰጠው፤ እነ​ር​ሱም በአ​ሞን ልጆች ላይ ተሰ​ለፉ።


የአ​ሞ​ንም ልጆች ወጥ​ተው በከ​ተ​ማ​ዪቱ በር አጠ​ገብ ተሰ​ለፉ፤ የመ​ጡ​ትም ነገ​ሥ​ታት ለብ​ቻ​ቸው በሜ​ዳው ላይ ሰፈሩ።


እነ​ዚ​ያም ከከ​ተማ ወጥ​ተው ተቀ​በ​ሉ​አ​ቸው፤ በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሠራ​ዊት መካ​ከ​ልም አገ​ቡ​አ​ቸው፤ እኒያ ከወ​ዲያ፥ እኒ​ህም ከወ​ዲህ ሆነው አንድ እን​ኳን ሳይ​ቀ​ርና ሳያ​መ​ልጥ ገደ​ሉ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告