1 ዜና መዋዕል 17:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዚያም ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን መጣ፤ እንዲህም አለው፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በዚያች ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በዚያም ሌሊት የጌታ ቃል ወደ ናታን መጣ እንዲህም አለው፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ነገር ግን በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ናታንን እንዲህ አለው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በዚያም ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን መጣ፤ እንዲህም አለው 参见章节 |