Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 17:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እንደ ልብ​ህም ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ ለእኔ አደ​ረ​ግህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስለ ባሪያህ ብለህና እንደ ፈቃድህም መሠረት ይህን ታላቅ ነገር አድርገሃል፤ እነዚህም ታላላቅ ተስፋዎች ሁሉ እንዲታወቁ አደረግህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አቤቱ፥ ስለ ባርያህ ስትል እንደ ልብህ ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ በማስታወቅ ይህን ተአምራት ሁሉ አድርገሃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ይህን ታደርግልኝ ዘንድ እንዲሁም ወደፊት ታላቅ እንደምታደርገኝ ታስታውቀኝ ዘንድ በጎ ፈቃድህና ዕቅድህ ሆኖአል፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አቤቱ! ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ ታስታውቀው ዘንድ ስለ ባሪያህ እንደ ልብህም ይህን ተአምራት ሁሉ አድርገሃል።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 17:19
15 交叉引用  

ለባ​ሪ​ያ​ህም ታስ​ታ​ው​ቀው ዘንድ ስለ ቃልህ ምክ​ን​ያ​ትና እንደ ልብህ አሳብ ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ አደ​ረ​ግህ።


አንተ ባሪ​ያ​ህን ታው​ቀ​ዋ​ለ​ህና ለባ​ሪ​ያህ ስለ ተደ​ረ​ገው ክብር ዳዊት ጨምሮ የሚ​ለው ምን​ድን ነው?


አቤቱ፥ እን​ዳ​ንተ ያለ የለም፤ በጆ​ሮ​አ​ች​ንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአ​ንተ በቀር አም​ላክ የለም።


ክብ​ርና ባለ​ጠ​ግ​ነት በቤቱ ነው፥ ጽድ​ቁም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል።


ለዘ​ለ​ዓ​ለም አይ​ታ​ወ​ክም፤ የጻ​ድቅ መታ​ሰ​ቢያ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል።


ስለ እኔም፥ ስለ ባሪ​ያ​ዬም ስለ ዳዊት ይህ​ችን ከተማ እረ​ዳ​ታ​ለሁ አድ​ና​ታ​ለ​ሁም።”


እነሆ፥ ደግፌ የያ​ዝ​ሁት ባሪ​ያዬ ያዕ​ቆብ፤ ነፍሴ የተ​ቀ​በ​ለ​ችው ምርጤ እስ​ራ​ኤ​ልም፤ በእ​ርሱ ላይ መን​ፈ​ሴን አድ​ር​ጌ​አ​ለሁ፤ እር​ሱም ለአ​ሕ​ዛብ ፍር​ድን ያመ​ጣል።


እር​ሱም፥ “እስ​ራ​ኤል ሆይ፥ አንተ ባር​ያዬ ነህ፤ በአ​ን​ተም እከ​በ​ራ​ለሁ” አለኝ።


አዎን አባት ሆይ! ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።


ዓለም ሳይ​ፈ​ጠር የወ​ሰ​ናት፥ በጌ​ታ​ችን በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶ​ስም የፈ​ጸ​ማት፥


跟着我们:

广告


广告