Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 16:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ባሕር በሞ​ላዋ ትና​ወ​ጣ​ለች፤ በረሃ በእ​ር​ስ​ዋም ያሉ ሁሉ ሐሤ​ትን ያድ​ርጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ ያስተጋባ፤ ሜዳዎችና በርሷ ላይ ያሉ ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ባሕርና ሞላዋ በጩኽት ያስገምግሙ፤ በረሀ በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ባሕርና በውስጡ ያሉት ሁሉ እልል ይበሉ! ማሳና በላይዋ የሚገኙ ሰብሎች ሁሉ ደስ ይበላቸው!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ባሕርና ሞላዋ ትናወጥ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 16:32
8 交叉引用  

በም​ድር ሊፈ​ርድ ይመ​ጣ​ልና፥ የዱር ዛፎች በዚ​ያን ጊዜ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ደስ ይላ​ቸ​ዋል።


ይከ​ራ​ከ​ራሉ፥ ዐመ​ፃ​ንም ይና​ገ​ራሉ፤ ዐመ​ፃ​ንም የሚ​ያ​ደ​ርጉ ሁሉ ይና​ገ​ራሉ።


ብር​ሃን ለጻ​ድ​ቃን፥ ደስ​ታም ለልበ ቅኖች ወጣ።


ወደ ባሕር የም​ት​ወ​ርዱ፥ በእ​ር​ስ​ዋም ውስጥ የም​ት​ጓዙ ሁሉ፥ ደሴ​ቶ​ችና በእ​ነ​ር​ሱም ላይ የም​ት​ኖሩ ሆይ፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አዲስ መዝ​ሙር ዘምሩ፤ ከም​ድ​ርም ዳርቻ ስሙን አክ​ብሩ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ምሕ​ረ​ትን አድ​ር​ጎ​አ​ልና ሰማ​ያት ደስ ይበ​ላ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዕ​ቆ​ብን ተቤ​ዥ​ቶ​አ​ልና፥ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ዘንድ ይከ​በ​ራ​ልና የም​ድር መሠ​ረ​ቶች መለ​ከ​ትን ይንፉ፤ ተራ​ሮ​ችና ኮረ​ብ​ቶች በው​ስ​ጣ​ቸው ያሉ ዛፎች ሁሉ፥ እልል ይበሉ።


跟着我们:

广告


广告