1 ዜና መዋዕል 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከአብርሃም ጋራ የገባውን ቃል ኪዳን፣ ለይሥሐቅም የማለውን መሐላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ይጠብቃል፤ ለይስሐቅ የሰጠውን የተስፋ ቃል ያጸናል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለአብርሃም ያደረገውን፤ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节 |