1 ዜና መዋዕል 15:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ማታትያስ፥ ኤልፋላይ፥ ሜቄድያስ፥ አብዴዶም፥ ይዒኤል፥ ዖዝያስም ስምንት አውታር ባለው በገና ይዘምሩ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እንዲሁም መቲትያ፣ ኤሊፍሌሁ፣ ሚቅኔያ፣ አቢዳራ፣ ይዒኤል፣ ዓዛዝያ፣ በሺሚኒት ቅኝት በገና ይደረድሩ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 መቲትያ፥ ኤልፍሌሁ፥ ሚቅኔያ፥ ዖቤድ-ኤዶም፥ ይዒኤል፥ ዓዛዝያ ስምንት አውታር ባለው በገና ይዘምሩ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 መቲትያ፥ ኤልፍሌሁ፥ ሚቅኔያ፥ ዖቤድኤዶም፥ ይዒኤልና ዓዛዝያ ስምንት አውታር ባለው በገና ይዘምሩ ነበር። 参见章节 |