1 ዜና መዋዕል 14:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍልስጥኤማውያን ሸለቆውን እንደ ገና ወረሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዳግመኛም ፍልስጥኤማውያን በሸለቆው አደጋ ጣሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍልስጥኤማውያን ደግሞ ወደ ሸለቆው ተመልሰው እንደገና መውረር ጀመሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በሸለቆው አደጋ ጣሉ። 参见章节 |