Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 12:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም አለ​ቆች አንድ ሺህ ነበሩ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ጋሻና ጦር የሚ​ይዙ ሠላሳ ሰባት ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ከንፍታሌም ሰዎች አንድ ሺሕ የጦር አለቆች፤ ከእነርሱም ጋራ ጋሻና ጦር የያዙ ሠላሳ ሰባት ሺሕ ሰዎች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 የንፍታሌምም አለቆች አንድ ሺህ ነበሩ፥ ከእነርሱም ጋር ጋሻና ጦር የታጠቁ ሠላሳ ሰባት ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 የንፍታሌምም አለቆች አንድ ሺህ ነበሩ፤ ከእነርሱም ጋር ጋሻና ጦር የሚይዙ ሠላሳ ሰባት ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 12:34
3 交叉引用  

የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች፤ አሴ​ሔል፥ ጎሂን፥ ዮሴር ሴሌም።


በጭ​ፍ​ራ​ውም ውስጥ ዳዊ​ትን ለመ​ር​ዳት የወጡ የተ​ዘ​ጋጁ፥ መሣ​ሪ​ያም ሁሉ የያዙ የዛ​ብ​ሎን ሰዎች አምሳ ሺህ ነበሩ፤ ከእ​ነ​ርሱ አን​ድስ እንኳ ደካማ አል​ነ​በ​ረም።


ለሰ​ል​ፍም የተ​ዘ​ጋጁ የዳን ሰዎች ሃያ ስም​ንት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告