Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 12:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 በጭ​ፍ​ራ​ውም ውስጥ ዳዊ​ትን ለመ​ር​ዳት የወጡ የተ​ዘ​ጋጁ፥ መሣ​ሪ​ያም ሁሉ የያዙ የዛ​ብ​ሎን ሰዎች አምሳ ሺህ ነበሩ፤ ከእ​ነ​ርሱ አን​ድስ እንኳ ደካማ አል​ነ​በ​ረም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ልምድ ያላቸው፣ በሁሉም ዐይነት መሣሪያ ለመዋጋት የተዘጋጁና ዳዊትን ለመርዳት የመጡት መንታ ልብ የሌላቸው የዛብሎን ሰዎች ኀምሳ ሺሕ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 በጽኑ የሠለጠኑ ተዋጊዎች ለውግያም የተዘጋጁ፥ የማያመነቱ፥ ሁሉንም ዓይነት የጦር መሣሪያ የታጠቁ የዛብሎን ሰዎች ኀምሳ ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 በጭፍራውም ውስጥ የወጡ ለሰልፍም የተዘጋጁ፥ የማያመነቱ፥ መሣሪያም ሁሉ የያዙ የዛብሎን ሰዎች አምሳ ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 12:33
6 交叉引用  

የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም አለ​ቆች አንድ ሺህ ነበሩ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ጋሻና ጦር የሚ​ይዙ ሠላሳ ሰባት ሺህ ነበሩ።


በጭ​ፍ​ራ​ውም ውስጥ የሚ​ወጡ፥ ለሰ​ል​ፍም የተ​ዘ​ጋጁ የአ​ሴር ሰዎች አርባ ሺህ ነበሩ።


እነ​ዚህ ሁሉ ዳዊ​ትን በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ ያነ​ግ​ሡት ዘንድ አር​በ​ኞ​ችና ሰል​ፈ​ኞች እየ​ሆኑ በፍ​ጹም ልባ​ቸው ወደ ኬብ​ሮን መጡ፤ ደግ​ሞም ከእ​ስ​ራ​ኤል የቀ​ሩት ሁሉ ዳዊ​ትን ያነ​ግ​ሡት ዘንድ አንድ ልብ ነበሩ።


እስከ መቼ በነ​ፍሴ ኀዘ​ንን አኖ​ራ​ለሁ? እስከ መቼ ልቤ ሁል​ጊዜ ትጨ​ነ​ቅ​ብ​ኛ​ለች? እስከ መቼ ጠላ​ቶች በላዬ ይታ​በ​ያሉ?


ናት​ና​ኤ​ልም፥ “በውኑ ከና​ዝ​ሬት ደግ ሰው ሊወጣ ይቻ​ላ​ልን?” አለው፤ ፊል​ጶ​ስም፥ “መጥ​ተህ እይ” አለው።


跟着我们:

广告


广告