Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 12:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 የሳ​ኦ​ልም ወን​ድ​ሞች ከሆኑ ከብ​ን​ያም ልጆች ሦስት ሺህ ነበሩ። የሚ​በ​ል​ጠው ክፍል የሳ​ኦ​ልን ቤት ይጠ​ብቁ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የሳኦል ሥጋ ዘመድ የሆኑ የብንያም ሰዎች ሦስት ሺሕ፤ ከእነዚህም አብዛኞቹ እስከዚያች ጊዜ ድረስ ለሳኦል ቤት ታማኝ ነበሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 የሳኦልም ወንድሞች ከሆኑ ከብንያም ልጆች የሚበልጠው ክፍል እስከዚያ ዘመን ድረስ የሳኦልን ቤት ይከተል ነበርና ከእነርሱ ዘንድ የመጡ ሦስት ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 የሳኦልም ወንድሞች ከሆኑ ከብንያም ልጆች የሚበልጠው ክፍል እስከዚያ ዘመን ድረስ የሳኦልን ቤት ይከተል ነበርና ከእነርሱ ዘንድ የመጡ ሦስት ሺህ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 12:29
7 交叉引用  

ላባም ወን​ድ​ሞ​ቹን ሁሉ ይዞ የሦ​ስት ቀን መን​ገድ ተከ​ተ​ላ​ቸው፤ በገ​ለ​ዓድ ተራ​ራም ላይ አገ​ኛ​ቸው።


አበ​ኔ​ርም ደግሞ በብ​ን​ያም ልጆች ጆሮ ተና​ገረ፤ አበ​ኔ​ርም ደግሞ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልና በብ​ን​ያም ቤት ሁሉ መል​ካም የነ​በ​ረ​ውን ለዳ​ዊት ሊነ​ግ​ረው ወደ ኬብ​ሮን ሄደ።


የአ​ኪ​ጦ​ብም ልጅ ሳዶቅ፥ የአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ልጅ አብ​ያ​ታር ካህ​ናት ነበሩ። አሳም ጸሓፊ ነበረ፤


ቀስ​ተ​ኞ​ችም ነበሩ፤ በቀ​ኝና በግ​ራም እጃ​ቸው ድን​ጋይ ሊወ​ነ​ጭፉ፥ ፍላ​ጻም ሊወ​ረ​ውሩ ይችሉ ነበር፤ ከብ​ን​ያም ወገን የሳ​ኦል ወን​ድ​ሞች ነበሩ።


ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን የሆኑ በአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤት የታ​ወቁ የኤ​ፍ​ሬም ልጆች ሃያ ሺህ ስም​ንት መቶ ነበሩ።


በሌዊ ወገን ላይ የቀ​ሙ​ኤል ልጅ አሰ​ብያ፤ በአ​ሮን ወገን ላይ ሳዶቅ፤


跟着我们:

广告


广告