Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 12:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ለሰ​ልፍ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች የነ​በሩ የስ​ም​ዖን ልጆች ሰባት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከስምዖን ነገድ ለጦርነት ዝግጁ የሆኑ ሰባት ሺሕ አንድ መቶ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ለውግያ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች የነበሩ የስምዖን ልጆች ሰባት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ለሰልፍ ጽኑዓን፥ ኀያላን ሰዎች የነበሩ የስምዖን ልጆች ሰባት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 12:25
6 交叉引用  

የያ​ዕ​ቆ​ብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፤


የልያ ልጆች፤ የያ​ዕ​ቆብ በኵር ልጅ ሮቤል፥ ስም​ዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳ​ኮር፥ ዛብ​ሎን፤


ጋሻና ጦር ተሸ​ክ​መው ለሰ​ልፍ የተ​ዘ​ጋጁ የይ​ሁዳ ልጆች ስድ​ስት ሺህ ስም​ንት መቶ ነበሩ።


የሌዊ ልጆች አራት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።


በቀ​ባ​ቃር፥ ኤሬስ፥ ጋላል፥ የአ​ሳፍ ልጅ የዝ​ክሪ ልጅ የሜካ ልጅ ማታ​ን​ያስ፤ የኤ​ዶ​ታም ልጅ የጋ​ላል ልጅ የሰ​ማያ ልጅ አብ​ድያ፤


በነ​ጦ​ፋ​ው​ያ​ንም መን​ደ​ሮች የተ​ቀ​መ​ጠው የሕ​ል​ቃና ልጅ የአሳ ልጅ በራ​ክያ።


跟着我们:

广告


广告