1 ዜና መዋዕል 11:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 የሮቤላዊው የሲዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤ እርሱም የሮቤላውያንና ዐብረውት ለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፤ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤ 参见章节 |