29 ኩሳታዊው ሰቦካይ፥ የአሆሂው ዔላይ፤
29 ኩሳታዊው ሴቦካይ፣ አሆሃዊው ዔላይ፣
29 ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥
ከዚህም በኋላ እንደ ገና በጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ጦርነት ሆነ፤ ያን ጊዜም አስጣጦታዊው ሴቤኮይ ከራፋይም ወገን የሆነውን ሳፍን ገደለው።
የቴቁሔ ሰው የአቂስ ልጅ ኦራ፥ ዓናቶታዊው አቤዔዜር፤
ነጦፋዊው ሜሐሪ፥ የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌድ፤
በስምንተኛው ወር ስምንተኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ኩሳታዊው ሲቦካይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።