27 ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ኬሌስ፤
27 ሃሮራዊው ሳሞት፣ ፍሎናዊው ሴሌስ፣
27 ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥
ደግሞም በጭፍሮቹ ዘንድ የነበሩት ኀያላን እነዚህ ናቸው፤ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል፥ የቤተ ልሔሙ ሰው የዱዲ ልጅ ኤልያናን፤
የቴቁሔ ሰው የአቂስ ልጅ ኦራ፥ ዓናቶታዊው አቤዔዜር፤
በሰባተኛውም ወር ሰባተኛው አለቃ ከኤፍሬም ልጆች የሆነ ፍሎሳዊው ከሊስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።
በአምስተኛው ወር አምስተኛው አለቃ ይዝራዊው ሰማኦት ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።