1 ዜና መዋዕል 1:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 አዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የማስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም47 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ የነበረው ሳምላ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ሐዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ። 参见章节 |