Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

46 አሶ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ በሞ​ዓብ ሜዳ ምድ​ያ​ምን የመ​ታው የባ​ራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ጌቴም ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

46 ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

46 ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

46 ሑሻም በሞተ ጊዜ በሞአብ አገር ምድያምን ያሸነፈው የበዳድ ልጅ ሀዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም አዊ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

46 ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሐዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:46
3 交叉引用  

ሑሳ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ድ​ያ​ምን ሰዎች በሞ​ዓብ ሜዳ የገ​ደለ የቤ​ዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዓዊት ተባለ።


ኢዮ​ባ​ብም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የቴ​ማን ሀገር ሰው አሶም ነገሠ፤


አዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የማ​ስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።


跟着我们:

广告


广告