1 ዜና መዋዕል 1:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የአናም ልጆች፤ ዴሶን፥ የአናም ሴት ልጅ ኤሌማ፥ የዴሶንም ልጆች፤ አምዳን፥ ኤስቦን፥ ኢይትራን፥ ካራን፥ እሊህ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 የዓና ወንድ ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ሐምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የዓና ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶንም ልጆች፤ ሔምዳን፥ ኤስባን፥ ይትራን፥ ክራን ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 የዓና ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶንም ልጆች፤ ሔምዳን፥ ኤስባን፥ ይትራን፥ ክራን። 参见章节 |