1 ዜና መዋዕል 1:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የሦባል ልጆች፤ ጎለም፥ ማኔሐት፥ ኔባል፥ ሳፍር፥ አናን፤ የሴቤጎን ልጆች፤ ሐያን፥ አናም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 የሦባል ወንዶች ልጆች፦ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ እና አውናም። የፂብዖን ወንዶች ልጆች፤ አያ እና ዓና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም ናቸው። የጽብዖንም ልጆች፤ አያነና ዓና ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም። የጽብዖንም ልጆች፤ አያ፥ ዓና። 参见章节 |