Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 የሴ​ይ​ርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሳባን፥ ሴቤ​ጎን፥ ዓናን፥ ዴሶን፥ አሦር፥ ዴሳን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 የሴይር ወንዶች ልጆች፤ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38-42 የሤዒር ልጆች ሎጣን፥ ሸባል ጸባኦን፥ ዐና፥ ዲሾን፥ ኤጸርና ዲሻን ናቸው። የሎጣን ልጆች ሖሪ፥ ሆማም ሲሆኑ፥ ቲምና የሎጣን እኅት ነበረች። የሾባል ልጆች አልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል ሸፊ እና ኦናም ናቸው። የጸባኦን ልጆች አያ እና አና ናቸው። የአና ልጅ ዲሾን ነው። የዲሾንም ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ኢትራን እና ክራን ናቸው። የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛእዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሻን ልጆች ዑፅ እና አራን ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:38
3 交叉引用  

የራ​ጉ​ኤል ልጆች፤ ናቦት፥ ዛራ፥ ሴዴት፥ ሞዛ።


የሎ​ጣ​ንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታም​ናን የሎ​ጣን እኅት ነበ​ረች።


跟着我们:

广告


广告