1 ዜና መዋዕል 1:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅም ልጆች ዔሳውና ያዕቆብ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 አብርሃም ይሥሐቅን ወለደ። የይሥሐቅ ወንዶች ልጆች፤ ዔሳው፣ እስራኤል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅም ልጆች ዔሳውና እስራኤል ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 የአብርሃም ልጅ ይስሐቅ፥ ዔሳውንና ያዕቆብን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅም ልጆች ዔሳውና እስራኤል ነበሩ። 参见章节 |