1 ዜና መዋዕል 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አራዴዎንን፥ ሰማሬዎንን፥ አማቲን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የአራዴዎያውያን፣ የሰማሪናውያንና የአማቲያውያን አባት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አራዴዎንን፥ ሰማሪዎንን፥ አማቲንን ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አራዴዎንን፥ ሰማሪዎንን፥ አማቲን ወለደ። 参见章节 |