1 ዜና መዋዕል 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ምሥራይም ሎዲአምን፥ ዐናኒምን፥ ሎቢንን፥ ንፍታሌምን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ምጽራይም፦ የሉዳማውያን፣ የዐናሚማውያን፣ የላህቢያውያን፣ የነፍተሂማውያን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምጽራይምም የወለደው ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍተሂምን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የምጽራይም ልጆች ሉዲም፥ አናሚም፥ ሌሃቢም ናፍቱሔም፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ምጽራይምም ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍተሂምን፥ 参见章节 |