ዘካርያስ 14:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚያ ቀን በረዶ፣ ውርጭና ብርሃን አይኖርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ አይኖርም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዚያን ዘመን ውርጭና ዐመዳይ ጨለማም ከቶ አይኖርም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። 参见章节 |